Premium package

Premium package

Br9,999.00
Br12,999.00
• ለአንድ ዓመት የሚያገለግል የምግብ ፕሮግራም እስከ አምስት ልጅ with RDI
• ለትምህርት ቤት የምሳ ዕቃ የምግብ አማራጮች በልዩ ሁኔታ የሚዘጋጁትን ጨምሮ
• 30% ቅናሽ summer camp ላይ
• በግል የቴሌግራም ግሩፕ በየሳምንቱ አዳዲስ የውጭ ሀገር የምግብ አሰራር እና ሬሲፒ ቪዲዮ
• ስለህፃናት ስነባህሪ የማማከር አገልግሎት
• የአንድ ወር ከወሊድ ጋር የተያያዘ ክብደት ለመቀነስ የምግብ እና የሰውነት እንቅስቃሴ ፕሮግራም
• የልጆች ክብደት ለመጨመር እና ለመቀነስ የሚጠቅም የምግብ ፕሮግራም
• የልጆች ዕድገት መከታተያ ቻርት
• ዓመቱን ሙሉ የማማከር ጊዜ ወይም counselling time
• የልጆችን የምግብ ፍላጎት የሚጨምሩ የቤት ውስጥ እንቅስቃሴዎች እና ሌሎች ጥቆማዎች
• ምግብ በደንብ ለማይመገቡ ልጆች ልዩ የምግብ ፕሮግራም
• ጠቃሚ ምግቦች ከንጥረ ነገር ይዘታቸው ዝርዝር ጋር
• የዘይት የጨው እና ስኳር አጠቃቀም መመሪያ
• ያልተገደበ የምግብ ፕሮግራም የመቀየር አገልግሎት

Quantity
Coming soon
Add to cart